የቢሮ ኃላፊ መልዕክት

የሲዳማ ክልል ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ

አቶ ወሰንየለህ ስምኦን ባጋጆ

አቶ ወሰንየለህ ስምኦን ባጋጆ

ቢሮ ኃላፊ

ውድ ተመልካቾቻችን፣ 

ይህ የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት የኮሚዩኒኬሽን ቢሮ ድህረ ገጽ ነዉ፡፡ የዚህ ድህረ ገጽ ትልቁ ዓላማ በመንግስትና ህዝብ መካካል ጠንካራ ድልድይ በመሆን ለሚናከናዉነዉ ሥራ ትልቅ አቅም ሆኖ ወቅታዊ መረጃን በአግባቡ ለማድረስ ነዉ፡፡ የሲዳማ ክልል ለኮሚዩኒኬሽን ዘርፍ የሰጠዉ ትኩረት ጠንካራ ሲሆን ከሚዲያዎች ጋር የተሻለ ግንኙነት በመፍጠር የክልሉን ገጽታ በማጉላት እንዲሁም ተመዘገቡ ዉጤቶችን ለህብ በማቅረብ ረገድ የተሻለ ሥራ እየተሰራ ይገኛል፡፡ በተያያዘም ቀልጣፋ፣ፈጣን፣የቀደመና የተሻለ የመረጃ ሞንጭ ለመሆን እየተሰራ ሲሆን ጊዜዉን የሚመጥን የኮሚዩኒኬሽን ሥርዓት ለመገንባት ከፍተኛ ጥረት እየተደረገ ይገኛል፡፡

                                                                                                                    ዘወትር ይከታተሉን!

በአክብሮት, አቶ ወሰንየለህ ስምኦን ባጋጆ